ሰበር ዜና: ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የስራ መልቀቂያ አስገቡ
Fana ሰበር ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የስራ መልቀቂያ አስገቡ አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከሀላፊነታቸው በገዛ ፈቃዳቸው ለመነሳት መልቀቂያ አስገቡ። አቶ ኃይለማርያም ዛሬ በሰጡት መግለጫ፥ መልቀቂያቸውን ለኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማስገባታቸውን እና ምክር ቤቱም ጥያቄያቸውን ይቀበላል ብለው እንደሚያምኑ ገልፀዋል። ከደኢህዴን ሊቀመንበርነት ለመነሳት ለንቅናቄው ስራ አስፈፃሚ…